Biểu trưng YouVersion
Biểu tượng Tìm kiếm

ኦሪት ዘፍጥረት 26:4-5

ኦሪት ዘፍጥረት 26:4-5 አማ54

ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛለሁ እነዚህንም ምድሮች ሁሉ ለዘርህ ይባረላሉ፤ አብርሃም ቃሌን ሰምቶአልና፥ ፍርዴን ትእዛዜን ሥርዓቴም ሕጌ፥ ጠብቆአልና።