Biểu trưng YouVersion
Biểu tượng Tìm kiếm

ዮሐንስ 12:3

ዮሐንስ 12:3 NASV

ማርያምም ዋጋው ውድ የሆነ፣ ግማሽ ሊትር ንጹሕ የናርዶስ ሽቱ አምጥታ በኢየሱስ እግር ላይ አፈሰሰች፤ እግሩንም በጠጕሯ አበሰች፤ ቤቱንም የሽቱው መዓዛ ሞላው።