1
ኤርምያስ 28:9
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ነገር ግን ስለ ሰላም ትንቢት የተናገረ ነቢይ እግዚአብሔር በእውነት እንደ ላከው የሚታወቀው የተናገረው ትንቢት ሲፈጸም ነው።”
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ኤርምያስ 28:15-16
ነቢዩ ኤርምያስም ለነቢዩ ሐናንያ እንዲህ አለው፤ “ሐናንያ ሆይ፤ ስማ! እግዚአብሔር ሳይልክህ ይህ ሕዝብ በሐሰት እንዲታመን አድርገሃል፤ ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከምድር ገጽ አስወግድሃለሁ፤ በእግዚአብሔርም ላይ ዐመፅ ተናግረሃልና፣ በዚህ ዓመት ትሞታለህ።’ ”
3
ኤርምያስ 28:17
ነቢዩም ሐናንያ በዚያው ዓመት በሰባተኛው ወር ሞተ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች