የYouVersion አርማ
መጽሐፍ ቅዱስእቅዶችቪዲዮዎች
መተግበሪያውን ያግኙ
የቋንቋ መምረጫ
የፍለጋ አዶ

የዕለቱ ጥቅስ

2 ኖቬምበር 2025

ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት፣ ሀብትን፣ ክብርንና ሕይወትን ያስገኛል።

ምሳሌ 22:4 (NASV)

{{ጥቅስ}} ያንብቡ
ይመዝገቡ

የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

1 ኖቬምበር 2025

ነፍሴ ሆይ፤ ለምን ትተክዢያለሽ? ለምንስ በውስጤ ትታወኪያለሽ? ተስፋሽን በአምላክ ላይ አድርጊ፣ አዳኜና አምላኬን ገና አመሰግነዋለሁና።

መዝሙር 42:11 (NASV)

31 ኦክቶበር 2025

በፍቅር ፍርሀት የለም፤ ፍጹም ፍቅር ግን ፍርሀትን አውጥቶ ይጥላል፤ ፍርሀት ከቅጣት ጋራ የተያያዘ ነውና። የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።

1 ዮሐንስ 4:18 (NASV)

30 ኦክቶበር 2025

ክፉን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።

ሮሜ 12:21 (NASV)

29 ኦክቶበር 2025

ምክንያቱም የምንኖረው በእምነት እንጂ በማየት አይደለም።

2 ቆሮንቶስ 5:7 (NASV)

28 ኦክቶበር 2025

ፍቅር ብዙ ኀጢአትን ይሸፍናልና፣ ከሁሉ በላይ እርስ በርሳችሁ ከልብ ተዋደዱ፤

1 ጴጥሮስ 4:8 (NASV)

27 ኦክቶበር 2025

እርሱ አስቀድሞ ወድዶናልና እኛ እንወድደዋለን።

1 ዮሐንስ 4:19 (NASV)

መተግበሪያውን አውርድ

ለስልክዎ እና ለታብሌትዎ ነጻ መጽሐፍ ቅዱስ ያግኙ።

ባይብል አፕን ያውርዱ
YouVersion

በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር የቅርብ ግንኙነት እንዲኖርዎ እንዲፈልጉ የሚያበረታታዎ እና የሚሞግትዎ።

አገልግሎት

ስለ

ሙያዎች

በጎ ፈቃደኛ

ብሎግ

ተጫን / ይንኩት

ጠቃሚ ማስፈንጠሪያዎች

እገዛ

ልገሳ

የመጽሐፍ ቅዱስ እትሞች

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋዎች

የዕለቱ ጥቅስ


የዲጂታል አገልግሎት

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

የግለሰብነት መመሪያ / የግለሰብ አቋም መመሪያውሎች
የተጋላጭነት ገለጻ ፕሮግራም
ፌስቡክትዊተርኢንስታግራምዩትዩብፒንትረስት

ቤት

መጽሐፍ ቅዱስ

እቅዶች

ቪዲዮዎች