1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “በእውነት እግዚአብሔር ሰውን ከሰው እንደማያበላልጥ አስተዋልኩ፤ የማንኛውም አገር ሰው ቢሆን እግዚአብሔርን የሚፈራና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግ ከሆነ እግዚአብሔር ይቀበለዋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአት ይቅርታ እንደሚያገኝ ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
Home
Bible
Plans
Videos