1
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ለእያንዳንዱ ሰው ተገቢውን መልስ መስጠት እንድታውቁ ዘወትር ንግግራችሁ ለዛና ጣዕም ያለው ይሁን።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:2
እግዚአብሔርን ተግታችሁ በማመስገን ባለማቋረጥ ጸልዩ፤
3
ወደ ቆላስይስ ሰዎች 4:5
በማንኛውም አጋጣሚ ጊዜ እየተጠቀማችሁ በማያምኑት ሰዎች ዘንድ በጥበብ ኑሩ።
Home
Bible
Plans
Videos