1
ሰቈቃወ ኤርምያስ 3:22-23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይኸውም ሳንጠፋ የቀረነው የእግዚአብሔር ምሕረት ከቶ የማያቋርጥና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ ነው። እነርሱ በየማለዳው ይታደሳሉ፤ ስለዚህ የአንተ ታማኝነት ታላቅ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ሰቈቃወ ኤርምያስ 3:24
የእኔ አለኝታ እግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ እርሱን ብቻ ተስፋ አደርጋለሁ።
3
ሰቈቃወ ኤርምያስ 3:25
እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠባበቁትና እርሱን ለሚፈልጉ መልካም ነው።
4
ሰቈቃወ ኤርምያስ 3:40
አካሄዳችንን መርምረን፤ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ።
5
ሰቈቃወ ኤርምያስ 3:57
በጠራሁህ ጊዜ ወደ እኔ ቀርበህ “አትፍራ!” አልከኝ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች