1
መጽሐፈ መዝሙር 118:24
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ይህ እግዚአብሔር የሠራው የድል ቀን ነው፤ በእርሱ ደስ ይበለን፤ ሐሴትም እናድርግ!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 118:6
እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ ስለሚረዳኝ አልፈራም፤ ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
3
መጽሐፈ መዝሙር 118:8
በሰው ከመመካት ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
4
መጽሐፈ መዝሙር 118:5
በተጨነቅሁ ጊዜ ጩኸቴን ወደ እግዚአብሔር አሰማሁ፤ እርሱም ሰማኝ፤ ነጻም አወጣኝ።
5
መጽሐፈ መዝሙር 118:29
ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑት።
6
መጽሐፈ መዝሙር 118:1
ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ።
7
መጽሐፈ መዝሙር 118:14
እግዚአብሔር ከለላዬና መከላከያዬ ነው፤ አዳኜም እርሱ ነው።
8
መጽሐፈ መዝሙር 118:9
በመሪዎች ከመመካት ይልቅ፥ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
9
መጽሐፈ መዝሙር 118:22
ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች