1
መጽሐፈ መዝሙር 127:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ የቤት ሠሪዎች ድካም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ የከተማ ጠባቂዎች ትጋት ከንቱ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 127:3-4
ልጆች ከእግዚአብሔር የሚገኙ ስጦታዎች ናቸው፤ እውነተኛም በረከት ናቸው። ሰው በወጣትነቱ የሚወልዳቸው ወንዶች ልጆች በወታደር እጅ እንዳሉ ፍላጻዎች ናቸው።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች