1
መጽሐፈ መዝሙር 20:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አንዳንዶች በጦር ሠረገሎቻቸው፥ ሌሎችም በፈረሶቻቸው ይመካሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ኀይል እንታመናለን።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 20:4
የልብህን ምኞት ይስጥህ፤ ሐሳብህን ሁሉ ይፈጽምልህ፤
3
መጽሐፈ መዝሙር 20:1
በችግር ቀን እግዚአብሔር ጸሎትህን ይስማ! የያዕቆብ አምላክም ስም ይጠብቅህ!
4
መጽሐፈ መዝሙር 20:5
ድል በማድረግህ እልል እንላለን፤ በአምላካችንም ስም ዓርማችንን ከፍ እናደርጋለን፤ እግዚአብሔር ልመናህን ሁሉ ይፈጽምልህ።
Home
Bible
Plans
Videos