1
መጽሐፈ መዝሙር 54:4
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ነገር ግን አምላክ ረዳቴ ነው፤ ጌታም የሕይወቴ ደጋፊ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 54:7
ከችግሬ ሁሉ አድነኸኛል፤ የጠላቶቼንም ውድቀት አየሁ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 54:6
መሥዋዕትህን በፍላጎቴ አቀርብልሃለሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ፥ ተገቢ ስለ ሆነ ለስምህ ምስጋና አቀርባለሁ
4
መጽሐፈ መዝሙር 54:2
አምላክ ሆይ! ጸሎቴን ስማ! ቃሌንም አድምጥ።
Home
Bible
Plans
Videos