1
መጽሐፈ መዝሙር 56:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ፍርሀት ቢይዘኝ እንኳ በአንተ እተማመናለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 56:4
በእግዚአብሔር ስለምታመን አልፈራም፤ ስለ ሰጠኝም ተስፋ አመሰግነዋለሁ፤ በእግዚአብሔር ስለምታመን ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
3
መጽሐፈ መዝሙር 56:11
በእርሱም ስለምታመን አልፈራም፤ ሰውስ ከቶ ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
Home
Bible
Plans
Videos