1
መጽሐፈ መዝሙር 92:12-13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ደጋግ ሰዎች እንደ ዘንባባ ዛፍ ይለመልማሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዛፍም ያድጋሉ። በእግዚአብሔር ቤት ተተክለው በቤተ መቅደስ አደባባይ ውስጥ ተመችቶአቸው ይኖራሉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 92:14-15
በእርጅና ዘመናቸው እንኳ ባለማቋረጥ እንደሚያፈሩ፥ ዘወትርም አረንጓዴ እንደ ሆኑ ዛፎች ይሆናሉ። ይህም የሚያረጋግጠው እግዚአብሔር ትክክለኛ መሆኑንና ጠባቂዬ በሆነው አምላክ ዘንድ እንከን ያለመኖሩን ነው።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች