1
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:27
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር ያሳፍር ዘንድ እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:18
የመስቀሉ መልዕክት ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው።
3
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:25
ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፤ የእግዚአብሔርም ድካም ከሰው ይልቅ ይበረታልና።
4
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:9
ከልጁ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ የጠራችሁ፥ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
5
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:10
ነገር ግን ወንድሞች ሆይ! ሁላችሁ ተስማምታችሁ በአንድ ልቡና እና በአንድ አቋም በአንድነት የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ።
6
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:20
ጥበበኛ የት አለ? ጻፊስ የት አለ? የዚህ ዘመን ተከራካሪስ የት አለ? እግዚአብሔር የዚህን ዓለም ጥበብ ሞኝነት እንዲሆን አላደረገምን?
Home
Bible
Plans
Videos