1
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ዳዊትም፥ “አትፍራ፤ ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ስል ቸርነት አደርግልሃለሁ። የአባትህን የሳኦልን ምድር በሙሉ እመልስልሃለሁ፤ ዘወትርም ከማዕዴ ትበላለህ” አለው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:1
ዳዊትም፥ “ስለ ዮናታን ስል ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት የቀረ ሰው ይኖር ይሆን?” በማለት ጠየቀ።
Home
Bible
Plans
Videos