1
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ነገር ግን ጌታ የታመነ ነው፤ እርሱም ያጸናችኋል ከክፉውም ይጠብቃችኋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:5
ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅርና ወደ ክርስቶስ ትዕግሥት ልባችሁን ያቅናው።
3
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:6
ወንድሞች ሆይ! ከእኛ እንደ ተቀበሉት ትውፊት ሳይሆን ሥራን በመፍታት ከሚኖሩ ወንድሞች ሁሉ እንድትለዩ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።
4
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 3:2
እንዲሁም እምነት የምትገኘው በሁሉም ሰው ዘንድ አይደለምና ከዓመፀኞችና ከክፉዎች ሰዎች እንድንድን ጸልዩልን።
Home
Bible
Plans
Videos