1
መጽሐፈ ኢዮብ 36:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ከሰሙትና ካገለገሉት፥ ዕድሜአቸውን በብልጽግና፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 36:5
እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም፥ እርሱም በጥበባዊ ኃይሉም ጽኑ ነው።
3
መጽሐፈ ኢዮብ 36:15
የተቸገረውን በችግሩ ያድነዋል፥ በመከራም እንዲሱሙ ያደርጋቸዋል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች