1
መዝሙረ ዳዊት 23:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፥ በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 23:1
ጌታ እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
3
መዝሙረ ዳዊት 23:6
ቸርነትና ምሕረት በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘለዓለም እኖራለሁ።
4
መዝሙረ ዳዊት 23:2-3
በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፥ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
Home
Bible
Plans
Videos