1
መዝሙረ ዳዊት 50:14-15
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፥ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 50:10-11
የምድረ በዳ አራዊት ሁሉ በሺህ ተራራዎች ያሉ እንስሶችም የእኔ ናቸውና። የሰማይን አዕዋፍ ሁሉ አውቃለሁ፥ የምድረ በዳ አራዊትም በእኔ ዘንድ ናቸው።
Home
Bible
Plans
Videos