1
መዝሙረ ዳዊት 55:22
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አፉ ከቅቤ ይልቅ ለዘበ፥ በልቡ ውስጥ ግን ጦርነት ነበረ፥ ቃሎቹም ከዘይት ይልቅ ለሰለሱ፥ ነገር ግን እንደ ተመዘዘ ሰይፍ ናቸው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 55:17
እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ጌታም ያድነኛል።
3
መዝሙረ ዳዊት 55:23
ሸክምህን በጌታ ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፥ ለጻድቁም ለዘለዓለም ሁከትን አይሰጠውም።
4
መዝሙረ ዳዊት 55:16
ሞት ይምጣባቸው፥ በሕይወት ሳሉ ወደ ሲኦል ይውረዱ፥ ክፋት በማደሪያቸውና በመካከላቸው ነውና።
5
መዝሙረ ዳዊት 55:18
በማታና በጥዋት በቀትርም አቤቱታ አቀርባለሁ እጮኽማለሁ፥ ቃሌንም ይሰማኛል።
6
መዝሙረ ዳዊት 55:1
Home
Bible
Plans
Videos