1
መዝሙረ ዳዊት 6:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ዓመፃን የምታደርጉ ሁሉ፥ ከእኔ ራቁ፥ ጌታ የልቅሶዬን ቃል ሰምቶአልና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 6:2
አቤቱ፥ በቁጣህ አትቅሠፈኝ፥ በመዓትህም አትገሥጸኝ።
3
መዝሙረ ዳዊት 6:8
ዓይኔ ከኀዘን ዕንባ የተነሣ ታወከች፥ ከጠላቶቼ ሁሉ የተነሣ ደከመች።
4
መዝሙረ ዳዊት 6:4
ነፍሴም እጅግ ታወከች፥ አንተም አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ነው?
Home
Bible
Plans
Videos