1
መዝሙረ ዳዊት 66:18
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በልቤስ በደልን አይቼ ብሆን ጌታ አይሰማኝም ነበር።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 66:20
ጸሎቴን ያልከለከለኝ ቸርነቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን።
3
መዝሙረ ዳዊት 66:3
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፦ “ሥራህ እንዴት ግሩም ነው፥ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ።
4
መዝሙረ ዳዊት 66:1-2
በምድር ያላችሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ ለስሙም ዘምሩ፥ ለምስጋናውም ክብርን ስጡ።
5
መዝሙረ ዳዊት 66:10
አቤቱ፥ ፈትነኸናልና፥ ብርንም እንደሚያነጥሩት አንጥረኸናልና።
6
መዝሙረ ዳዊት 66:16
እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሁሉ፥ ኑ፥ ስሙኝ፥ ለነፍሴ ያደረገላትን ልንገራችሁ።
Home
Bible
Plans
Videos