1
መዝሙረ ዳዊት 74:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ቀኑ የአንተ ነው ሌሊቱም የአንተ ነው፥ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 74:12
እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፥ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ።
3
መዝሙረ ዳዊት 74:17
አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ አረጋገጥህ፥ በጋንም ክረምትንም አንተ ሠራህ።
Home
Bible
Plans
Videos