1
መዝሙረ ዳዊት 98:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ለጌታ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፥ ድንቅ ነገሮችን አድርጎአልና፥ ቀኙ፥ የተቀደሰ ክንዱም ለእርሱ ማዳን አደረገ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 98:4
ምድር ሁሉ ሆይ፥ ለጌታ እልል በሉ፥ በደስታ ፈንድቁ፥ ዘምሩም።
3
መዝሙረ ዳዊት 98:9
ዓለምንም በጽድቅ አሕዛብንም በቅንነት ይፈርዳል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች