1
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 21:12-13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዳዊትም ይህን ቃል በልቡ አኖረ፤ የጌትንም ንጉሥ አንኩስን እጅግ ፈራ። በፊቱም መልኩን ለወጠ፤ በዚያችም ቀን አመለጠ። በከተማውም በር ከበሮ ይዞ በእጁ መታ፤ በበሩም መድረክ ላይ ተንፈራፈረ፤ ልጋጉም በጢሙ ላይ ይወርድ ነበር።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
Home
Bible
Plans
Videos