1
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ 9:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ዳዊትም፥ “ስለ አባትህ ስለ ዮናታን ቸርነት ፈጽሜ አደርግልሃለሁና አትፍራ፤ የአባትህን አባት የሳኦልን መሬት ሁሉ እመልስልሃለሁ፤ አንተም ሁል ጊዜ ከገበታዬ እንጀራን ትበላለህ” አለው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ሳሙኤል ካልእ 9:1
ዳዊትም፥ “ስለ ዮናታን ቸርነት አደርግለት ዘንድ ከሳኦል ቤት የቀረ አንድ ሰው አለን?” አለ።
Home
Bible
Plans
Videos