1
የሐዋርያት ሥራ 6:3-4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ወንድሞቻችን ሆይ፥ ከእናንተ ወገን በመልካም የተመሰከረላቸውን መንፈስ ቅዱስና ጥበብ የሞላባቸውን ሰባት ሰዎችን ምረጡ፤ ለዚህ ሥራም እንሾማቸዋለን። እኛ ግን ለጸሎትና ቃሉን ለማስተማር እንተጋለን።”
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
የሐዋርያት ሥራ 6:7
የእግዚአብሔርም ቃል ከፍ ከፍ አለ፤ በኢየሩሳሌምም ምእመናን እጅግ በዙ፤ ከካህናትም መካከል ያመኑ ብዙዎች ነበሩ።
Home
Bible
Plans
Videos