1
ኦሪት ዘዳግም 17:19
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
መጽሐፉ ከእርሱ ጋር ይኑር፤ ዕድሜውንም ሁሉ ያንብበው። አምላኩን እግዚአብሔርን መፍራት ይማር ዘንድ፥ የዚህን ሕግ ቃል ሁሉ፥ ይህችንም ሥርዐት ጠብቆ ያደርግ ዘንድ፥
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ኦሪት ዘዳግም 17:17
ልቡም እንዳይስት ሚስቶችን ለእርሱ አያብዛ፤ ወርቅና ብርም ለእርሱ እጅግ አያብዛ።
3
ኦሪት ዘዳግም 17:18
“በግዛቱም በተቀመጠ ጊዜ ከሌዋውያን ካህናት ወስዶ ይህን ሁለተኛ ሕግ ለራሱ በመጽሐፍ ይጻፍ።
Home
Bible
Plans
Videos