1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 20:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ሰንበታቴንም ቀድሱ፤ እኔም እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደ ሆንሁ ታውቁ ዘንድ በእኔና በእናንተ መካከል ምልክት ይሁኑ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 20:19
እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፤ በትእዛዜ ሂዱ፤ ፍርዴንም ጠብቁ፤ አድርጓትም።
Home
Bible
Plans
Videos