1
ትንቢተ ሆሴዕ 2:19-20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ለዘለዓለምም ለእኔ እንድትሆኚ አጭሻለሁ፤ በጽድቅና በፍርድ በምሕረትና በይቅርታ አጭሻለሁ። ለእኔም እንድትሆኚ በመታመን አጭሻለሁ፤ አንቺም እግዚአብሔርን ታውቂአለሽ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ሆሴዕ 2:15
ከዚያም የተገኘውን ገንዘብዋን እሰጣታለሁ፤ ምክርዋንም በአኮር ሸለቆ እገልጣለሁ፤ እንደ ሕፃንነትዋ ወራት፥ ከግብፅም እንደ ወጣችበት ቀን ትዘምራለች።
Home
Bible
Plans
Videos