1
ትንቢተ ሆሴዕ 9:17
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አልሰሙትምና እግዚአብሔር ይጥላቸዋል፤ በአሕዛብም መካከል ተቅበዝባዦች ይሆናሉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ሆሴዕ 9:1
እስራኤል ሆይ! ከአምላክህ ርቀህ አመንዝረሃልና እንደ አሕዛብ ደስ አይበልህ፤ ሐሴትንም አታድርግ፤ ከእህሉና ከወይኑ አውድማ ሁሉ ይልቅ የግልሙትና ዋጋን ወድደሃል።
3
ትንቢተ ሆሴዕ 9:7
የበቀል ወራት መጥቶአል፤ የፍዳም ወራት ደርሶአል፤ እስራኤልም እንደ አበደ ነቢይና ርኩስ መንፈስ እንደ አለበት ሰው ይታመማል፤ ከኀጢአትህና ከጠላትነትህ ብዛት የተነሣም ቍጣህን አበዛህ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች