1
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ክፉውን መልካም መልካሙንም ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:21
ለክፋት ጥበበኞች ለሆኑ፥ እኛ ጠቢባን ነን ለሚሉም ወዮላቸው!
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 5:13
ስለዚህም ሕዝቤ ወደ ምርኮ ሄዱ፤ እግዚአብሔርን አላወቁትምና፤ ብዙዎቹ በረኃብና በውኃ ጥም ሞቱ፤
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች