1
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 23:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“እኔም በምድር እንዳሉት ሰዎች ሁሉ ዛሬ ወደ መንገድ እሄዳለሁ፤ እናንተም አምላካችን እግዚአብሔር ስለ እኛ ከተናገረው ከመልካም ነገር ሁሉ አንድ ነገር እንዳልቀረ በልባችሁ ሁሉ፥ በነፍሳችሁም ሁሉ ዕወቁ፤ ሁሉ ደርሶናል፤ ከእርሱም ያላገኘነው የለም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 23:11
አምላካችን እግዚአብሔርን ትወድዱት ዘንድ ለራሳችሁ እጅግ ተጠንቀቁ።
3
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 23:10
አምላካችን እግዚአብሔር እንደ ነገረን ስለ እናንተ የሚዋጋ እርሱ ነውና ከእናንተ አንዱ ሰው ሺህ ሰውን ያሳድዳል።
4
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 23:8
ነገር ግን እስከ ዛሬ ድረስ እንዳደረጋችሁት አምላካችሁ እግዚአብሔርን ተከተሉ።
5
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 23:6
በሙሴ ሕግ መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ ትጠብቁና ታደርጉ ዘንድ በጣም በርቱ፥ ከእርሱም ወደ ቀኝም ወደ ግራም ፈቀቅ አትበሉ።
Home
Bible
Plans
Videos