1
ኦሪት ዘኍልቍ 6:24-26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
“እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም። “እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ኦሪት ዘኍልቍ 6:27
እንዲሁ ስሜን በእስራኤል ልጆች ላይ ይጠራሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።”
3
ኦሪት ዘኍልቍ 6:23
“ለአሮንና ለልጆቹ ንገራቸው፤ የእስራኤልን ልጆች ስትባርኩአቸው እንዲህ በሉአቸው፦
Home
Bible
Plans
Videos