1
መዝሙረ ዳዊት 14:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል?
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 14:2
በቅንነት የሚሄድ፥ ጽድቅንም የሚያደርግ፥ በልቡም እውነትን የሚናገር።
3
መዝሙረ ዳዊት 14:3
በአንደበቱ የማይሸነግል፥ በባልንጀራው ላይ ክፋትን የማያደርግ፥ ዘመዶቹንም የማያሰድብ።
Home
Bible
Plans
Videos