1
መዝሙረ ዳዊት 20:7
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ንጉሥ በእግዚአብሔር ተማምኖአልና፥ በልዑልም ምሕረት አይናወጥም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 20:4
ሕይወትን ለመነህ፥ ሰጠኸውም፥ ለረዥም ዘመን ለዘለዓለሙ።
3
መዝሙረ ዳዊት 20:1
አቤቱ፥ በኀይልህ ንጉሥ ደስ ይለዋል፤ በማዳንህም እጅግ ሐሤትን ያደርጋል።
4
መዝሙረ ዳዊት 20:5
በማዳንህ ክብሩ ታላቅ ነው፤ ክብርንና ምስጋናን ጨመርህለት።
Home
Bible
Plans
Videos