1
መዝሙረ ዳዊት 68:19
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አንተ ስድቤን፥ እፍረቴንም፥ ነውሬንም ታውቃለህ፤ በሚያስጨንቁኝ ሁሉ ፊት።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 68:5
አቤቱ፥ አንተ ስንፍናዬን ታውቃለህ፥ ኃጢአቴም ከአንተ አልተሰወረም።
3
መዝሙረ ዳዊት 68:6
አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ፥ የሚሹህ በእኔ አይፈሩ፤ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ ተስፋ የሚያደርጉህ በእኔ አይነወሩ።
4
መዝሙረ ዳዊት 68:20
ሰውነቴ ስድብንና ውርደትን ታገሠች፤ አዝኜ ተቀመጥሁ፥ የሚያጽናናኝም አጣሁ።
Home
Bible
Plans
Videos