1
መዝሙረ ዳዊት 89:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
መከራን ባሳየኸን ዘመን ፋንታ፥ ክፉንም ባየንባት ዘመን ፋንታ ደስ ይለናል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 89:14
በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለንና፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን።
3
መዝሙረ ዳዊት 89:1
አቤቱ፥ አንተ ለልጅ ልጅ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።
4
መዝሙረ ዳዊት 89:8
ኀጢአታችንን በፊትህ አስቀመጥህ፥ ዓለማችንም በፊትህ ብርሃን ነው።
Home
Bible
Plans
Videos