1
መዝሙረ ዳዊት 9:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ስምህን የሚወዱ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 9:1
አቤቱ፥ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፥ ታምራትህንም ሁሉ እናገራለሁ።
3
መዝሙረ ዳዊት 9:9
እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው።
4
መዝሙረ ዳዊት 9:2
በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ።
5
መዝሙረ ዳዊት 9:8
እርሱም ዓለምን በጽድቅ ይዳኛታል። አሕዛብንም በቅንነት ይዳኛቸዋል።
Home
Bible
Plans
Videos