1
ሐዋርያት ሥራ 10:34-35
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ጴጥሮስም እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፤ “እግዚአብሔር ለማንም እንደማያዳላ በርግጥ ተረድቻለሁ፤ ነገር ግን እርሱን የሚፈሩትንና ጽድቅን የሚያደርጉትን ሁሉ ከየትኛውም ወገን ቢሆኑ ይቀበላቸዋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ሐዋርያት ሥራ 10:43
በእርሱም የሚያምን ሁሉ በስሙ የኀጢአትን ስርየት እንደሚቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
Home
Bible
Plans
Videos