1 ቆሮንቶስ 1:20

1 ቆሮንቶስ 1:20 NASV

ጠቢብ የት አለ? ሊቅስ የት አለ? የዘመኑስ ፈላስፋ የት አለ? እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ሞኝነት አላደረገምን?