የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ቆሮንቶስ 13:2

1 ቆሮንቶስ 13:2 NASV

የትንቢት ስጦታ ቢኖረኝ፣ ምስጢርን ሁሉና ዕውቀትን ሁሉ ባውቅ፣ ተራራንም ከቦታው የሚነቅል እምነት ቢኖረኝ፣ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ።