የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

አስቴር 1:12

አስቴር 1:12 NASV

አገልጋዮቹ የንጉሡን ትእዛዝ በነገሯት ጊዜ ግን፣ ንግሥት አስጢን መሄድ አልፈለገችም። ከዚያም ንጉሡ በጣም ተቈጣ፤ እጅግም ተናደደ።