የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዘፀአት 2:9

ዘፀአት 2:9 NASV

የፈርዖንም ልጅ ሴቲቱን፣ “ይህን ሕፃን ወስደሽ እያጠባሽ አሳድጊልኝ፤ ደመወዝ እከፍልሻለሁ” አለቻት። ሴትዮዋም ሕፃኑን ወስዳ አሳደገችው።