የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሕዝቅኤል 12:28

ሕዝቅኤል 12:28 NASV

“ስለዚህ እንዲህ በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ከተናገርሁት ቃል ከእንግዲህ የሚዘገይ የለም፤ የምለው ሁሉ ይፈጸማል ይላል ጌታ እግዚአብሔር።’ ”