የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ዕብራውያን 11:5

ዕብራውያን 11:5 NASV

ሔኖክ ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ፤ “እግዚአብሔርም ስለ ወሰደው አልተገኘም”፤ ከመወሰዱም በፊት እግዚአብሔርን ደስ እንዳሠኘ ተመስክሮለታልና።