ሚክያስ 6:8

ሚክያስ 6:8 NASV

ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው? ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣ በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን?

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስል

ሚክያስ 6:8 - ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤
እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?
ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣
በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን?