ነህምያ 7
7
1ቅጥሩ እንደ ገና ከተሠራና መዝጊያዎቹንም በየቦታቸው ከገጠምሁ በኋላ፣ በር ጠባቂዎች፣ መዘምራንና ሌዋውያን ተመደቡ። 2በኢየሩሳሌምም ላይ ወንድሜን አናኒን እንዲሁም ፍጹም ታማኝና ከሌሎች ሰዎች ይልቅ እግዚአብሔርን ይበልጥ የሚፈራውን የግንቡን አዛዥ ሐናንያን ኀላፊ አደረግኋቸው። 3ለእነርሱም፣ “የኢየሩሳሌም በሮች ፀሓይ ሞቅ እስክትል ድረስ አይከፈቱም፤ በር ጠባቂዎቹ ዘብ በሚቆሙበት ጊዜ ሁሉ፣ በሮቹን ይዝጓቸው፤ መወርወሪያም ያድርጉባቸው፣ እንዲሁም ከኢየሩሳሌም ነዋሪዎች አንዳንዶቹን በየጥበቃ ቦታቸው፣ አንዳንዶቹን ደግሞ በየቤታቸው አጠገብ እንዲቆሙ መድቡ” አልኋቸው።
ከምርኮ የተመለሱት ሰዎች ዝርዝር
4ከተማዪቱ ታላቅና ሰፊ ነበረች፤ የሚኖርባት ሕዝብ ግን ጥቂት ሲሆን፣ ቤቶች ገና አልተሠሩባትም ነበር። 5ስለዚህ መኳንንቱን፣ ሹማምቱንና ተራውን ሕዝብ ሰብስቤ በየቤተ ሰቡ ይመዘገቡ ዘንድ እግዚአብሔር ይህን በልቤ አኖረ። ወደ ምድራቸው ለመመለስ የመጀመሪያ የሆኑትን ሰዎች የትውልድ ሐረግ መዝገብ አገኘሁ፤ ተጽፎ ያገኘሁትም ይህ ነው።
6የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ማርኮ ከወሰዳቸው ምርኮኞች መካከል የተመለሱት የአውራጃው ተወላጆች እነዚህ ናቸው፤ እያንዳንዳቸውም በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ወደሚገኙት ወደ የራሳቸው ከተሞች ተመለሱ። 7የመጡትም ከዘሩባቤል፣ ከኢያሱ፣ ከነህምያ፣ ከዓዛርያስ፣ ከረዓምያ፣ ከነሐማኒ፣ ከመርዶክዮስ፣ ከበላሳን፣ ከሚስጴሬት፣ ከበጉዋይ፣ ከነሑምና ከበዓና ጋራ ነው።
የእስራኤል ሰዎች ዝርዝር፦
8የፋሮስ ዘሮች 2,172
9የሰፋጥያስ ዘሮች 372
10የኤራ ዘሮች 652
11የኢያሱና የኢዮአብ ዘር የሆኑት የፈሐት ሞዓብ ዘሮች 2,818
12የኤላም ዘሮች 1,254
13የዛቱዕ ዘሮች 845
14የዘካይ ዘሮች 760
15የቢንዊ ዘሮች 648
16የቤባይ ዘሮች 628
17የዓዝጋድ ዘሮች 2,322
18የአዶኒቃም ዘሮች 667
19የበጉዋይ ዘሮች 2,067
20የዓዲን ዘሮች 655
21በሕዝቅያስ የትውልድ ሐረግ የአጤር ዘሮች 98
22የሐሱም ዘሮች 328
23የቤሳይ ዘሮች 324
24የሐሪፍ ዘሮች 112
25የገባዖን ዘሮች 95
26የቤተ ልሔምና የነጦፋ ሰዎች 188
27የዓናቶት ሰዎች 128
28የቤት አዝሞት ሰዎች 42
29የቂርያትይዓይሪም፣ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች 743
30የራማና የጌባዕ ሰዎች 621
31የማክማስ ሰዎች 122
32የቤቴልና የጋይ ሰዎች 123
33የሌላው ናባው ሰዎች 52
34የሌላው ኤላም ዘሮች 1,254
35የካሪም ዘሮች 320
36የኢያሪኮ ዘሮች 345
37የሎድ፣ የሐዲድና የኦኖም ዘሮች 721
38የሴናዓ ዘሮች 3,930
39ካህናቱ፦
ከኢያሱ ቤተ ሰብ የዮዳኤ ዘሮች 973
40የኢሜር ዘሮች 1,052
41የፋስኮር ዘሮች 1,247
42የካሪም ዘሮች 1,017
43ሌዋውያኑ፦
በሆዳይዋ በኩል የኢያሱና የቀድምኤል ዘሮች 74
44መዘምራኑ፦
የአሳፍ ዘሮች 148
45በር ጠባቂዎቹ፦
የሰሎም፣ የአጤር፣ የጤልሞን፣
የዓቁብ፣ የሐጢጣና የሶባይ ዘሮች 138
46የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፦
የሲሐ፣ የሐሡፋ፣ የጠብዖት ዘሮች፣
47የኬራስ፣ የሲዓ፣ የፋዶን፣
48የልባና፣ የአጋባ፣ የሰምላይ ዘሮች፣
49የሐናን፣ የጌዴል፣ የጋሐር ዘሮች፣
50የራያ፣ የረአሶን፣ የኔቆዳ ዘሮች፣
51የጋሴም፣ የዖዛ፣ የፋሴሐ ዘሮች፣
52የቤሳይ፣ የምዑኒም፣ የንፉሰሲም ዘሮች፣
53የበቅቡቅ፣ የሐቁፋ፣ የሐርሑር ዘሮች፣
54የበስሎት፣ የምሒዳ፣ የሐርሳ ዘሮች፣
55የበርቆስ፣ የሲሣራ፣ የቴማ ዘሮች፣
56የንስያና፣ የሐጢፋ ዘሮች።
57የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች፦
የሶጣይ፣ የሶፌሬት፣ የፍሩዳ ዘሮች፣
58የየዕላ፣ የደርቆን፣ የጌዴል ዘሮች፣
59የሰፋጥያስ፣ የሐጢል፣
የፈክራት ሐፂቦይምና የአሞን ዘሮች።
60የቤተ መቅደሱ አገልጋዮችና የሰሎሞን አገልጋዮች ዘሮች 392
61ከዚህ ቀጥሎ ያሉት ደግሞ ከቴልሜላ፣ ከቴላሬሳ፣ ከክሩብ፣ ከአዳንና ከኢሜር የመጡ ናቸው፤ ይሁን እንጂ ዘሮቻቸው ከእስራኤል ወገን መሆናቸውን ማስረዳት አልቻሉም፦
62የዳላያ፣ የጦብያና፣ የኔቆዳ ዘሮች 642
63ከካህናቱ መካከል፦
የኤብያ፣ የአቆስ፣ የቤርዜሊ ዘሮች፤
ይህ ሰው የገለዓዳዊውን የቤርዜሊን ሴት ልጅ አግብቶ በዚሁ ስም ለመጠራት በቅቷል።
64እነዚህ በትውልድ መዝገቡ ውስጥ የቤተ ሰባቸውን ዝርዝር ፈለጉ፤ ነገር ግን ሊያገኙት አልቻሉም፤ ስለዚህ እንዳልነጹ ተቈጥረው ከክህነት ተከለከሉ። 65ስለዚህ አገረ ገዥውም ኡሪምና ቱሚም የሚይዝ ካህን እስኪነሣ ድረስ እጅግ ከተቀደሰው ምግብ እንዳይበሉ አዘዛቸው።
66የማኅበሩ ቍጥር በሙሉ 42,360 ነበር፤ 67ይህም 7,337 ከሚሆኑት ከወንዶችና ከሴቶች አገልጋዮቻቸው በተጨማሪ ነው፤ 245 ወንዶችና ሴቶች መዘምራን ነበሯቸው። 68736 ፈረሶች፣ 245 በቅሎዎች#7፥68 አንዳንድ የዕብራይስጥ ቅጆች (እንዲሁም ዕዝ 2፥66) ከዚህ ጋራ ይስማማሉ፤ ብዙ የዕብራይስጥ ቅጆች ግን ይህን ጥቅስ አይጨምሩም።፣ 435 ግመሎችና 696,720 አህዮችም ነበሯቸው።
70አንዳንድ የየቤተ ሰቡ አባቶች ለሥራው መዋጮ አደረጉ፤ አገረ ገዥውም 1,000 የወርቅ ዳሪክ#7፥70 8.4 ኪሎ ግራም ያህል ነው።፣ 50 ድስቶች፣ 530 አልባሰ ተክህኖ ለግምጃ ቤቱ ሰጠ። 71ከየቤተ ሰቡ አባቶችም አንዳንዶች ለሥራው የሚሆን 20,000 የወርቅ ዳሪክ#7፥71 170 ኪሎ ግራም ያህል ነው። በተጨማሪም በቍጥር 72 2,200 ምናን ብር ለግምጃ ቤቱ ሰጡ። 72የቀረው ሕዝብ በአጠቃላይ የሰጠው 20,000 የወርቅ ዳሪክ#7፥72 1.1 ሜትሪክ ቶን ያህል ነው። 2,000 ምናን ብርና 67 ልብሰ ተክህኖ ነበር።
73ካህናቱ፣ ሌዋውያኑ፣ በር ጠባቂዎቹ፣ መዘምራኑና የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች፣ ከሕዝቡም የተወሰነው ክፍልና የቀሩት እስራኤላውያን በየራሳቸው ከተሞች ሰፈሩ።
ዕዝራ ሕጉን አነበበ
ሰባተኛው ወር በደረሰና እስራኤላውያን ሁሉ በየከተሞቻቸው በተቀመጡ ጊዜ፣
መጽሐፍ ቅዱስ፣ አዲሱ መደበኛ ትርጕም™
የቅጂ መብት © 2001, 2024 በBiblica, Inc.
በፈቃድ የሚወሰድ። በዓለም ዐቀፍ ባለቤትነቱ።
The Holy Bible, New Amharic Standard Version™
Copyright © 2001, 2024 by Biblica, Inc.
Used with permission. All rights reserved worldwide.