የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 8:10-11

ምሳሌ 8:10-11 NASV

ከብር ይልቅ ምክሬን፣ ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ ዕውቀትን ምረጡ፤ ጥበብ ከቀይ ዕንቍ ይበልጥ ውድ ናትና፤ ከምትመኙት ነገር ሁሉ አንዳች የሚስተካከላት የለም።