መዝሙር 137:3-4

መዝሙር 137:3-4 NASV

የማረኩን በዚያ እንድንዘምርላቸው ጠየቁን፤ የሚያሠቃዩን የደስታ ዜማ ፈለጉብን፤ ደግሞም፣ “ከጽዮን መዝሙሮች አንዱን ዘምሩልን” አሉን። የእግዚአብሔርን ዝማሬ፣ እንዴት በባዕድ ምድር እንዘምር!